Skip to main content
Image
tk
በሲ/ብ/ክ መንግሥት በተጀመረው የሲዳማ ትምህርት ታድሶ ፕሮግራም የራሱን አሻራ ለማኖር ኮሌጃችን / Hawassa College of Teacher Education - HCTE / በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ ሶያማ ቀበሌ ሞዴል የቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤት እያስገነባ መሆኑ ይታወቃል። አሁናዊ የግንባታ ገጽታ ይህንን ይመስላል። ማህበረሰብን ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው።