Skip to main content
Image
tk

የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ( Hawassa College of Teacher Education - HCTE ) ሰራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ገዙ (30/05/2016 ዓ/ም)።

የኮሌጅ ማኔጅመንት እና አካዳሚክ ኮሚሽን አባላት ከሀገራዊ ፕሮጀክቶች ጎን መቆማቸውን ለማረጋገጥ ነው የህዳሴ ቦንድ ግዥ የፈጸሙት። አባላቱ የ55,000.00 ብር ቦንድ መግዛታቸው ተረጋግጧል።

መላው የኮሌጃችን ማህበረሰብ ከዚህ በፊት 3 ጊዜ የህዳሴ ቦንድ መግዛታቸው ይታወሳል።